አስቸኳይ እርዳታ
ለድሬደዋ ለገሀሬ አካባቢ ነዋሪዎች
79,078ብር raised of 100,000ብር goal 79.08%- 12 Donations
- No deadline
- 0 Likes
ድጋፍ ለሚሹ ድጋፍ እናድርግ
በድሬደዋ በተለይ ውጭ ሀገር በሚኖሩ ሀገር ቤት ባሉም ባለ ሀብት የድሬ ልጆች በሁሉም አቅጣጫ ድጋፍ እየተደረገ ነው። ደስ የሚል ነው። መቼስ ሁሉንም ማዳረስ ባይችላም አፋጣኝ ድጋፍ የሚሹ በርካታ ነዋሪዎች ግን አሉ። ዋናው ለነሱ መድረስ ነው፣ ሁሉም እስኪያልፍ፣ ምግብ ለስራ ነው አብዛኛው እንደሚታወቀው።
አጠር ላድርገውና....

ሌላው አፋጣኝ ድጋፍ የሚሻው አካባቢ እኔም ተወልጄ ያደኩበት ጫት ተራ ሰፈር ነው። በምስሉ እንደምታዩት ሁሉም ነገር ተዘግቶ ነው ያለው፣ ስራ እንደሆነ ድሮም ያው "ምንም አይል" ነው። ስለዚህ በተለይ የሰፈሬ ልጆች፣ ባጠቃላይ ደግሞ የድሬ ልጆች ለነዚህ ድጋፍ ለሚሹ ቤተሰቦች እንድንደርስ በአፅንኦት እጠይቃለሁኝ።
የፆም ወቅት እንደመሆኑ ረመዳንን ደስ ብሏቸው እንዲያሳልፉ፣ እኛም ደስ ብሎን፣ በገንዘብ የማይገዛውን ዱአና ምርቃቱም ከነዚህ ቤተሰብ ማግኘት እንድንችል እስኪ ድጋፍ አድርጉ።
ስለዚህ በ15ቱም ባንኮች አካውን ተከፍቷል፣ በሜሴጅ የምትፈልጉትን ባንክ መጠየቅ ትችላላችሁ። በሄሎ ካሽ በአሞሌ ከፈለጋችሁ ይቻላል። በ PayPal ካማራችሁም መብታችሁ።

-
Biniam Mulisa donated 18ብር
-
Hermela Asnake donated 10ብር
-
Dulla donated 1,500ብር
-
Yared Ena Birhanu donated 23,650ብር
-
Abbas donated 4,400ብር
-
Varka Tadele donated 500ብር
-
Anonymous donated 20,000ብር
-
Samuel Kebede donated 5,000ብር
-
Embibel Taye donated 5,000ብር
-
Varka Tadele donated 1,000ብር
Related Campaigns
Take a look at other campaigns in the same category.

አስቸኳይ እርዳታ
by Messele YLankamo
No deadline
መረጃ ለማይደርስላቸው እንድረስ Support the vulnerable
ይህ ዘመቻ በኮቪድ-19 መ/...
0ብር
0.00%
raised of 500,000ብር