የጆሲ ኢንዘሃውስ ቀኝ እጅ አንጋፋው ጋዜጠኛ አባተ ማንደፍሮ በጠና ታሟል እንድረስለት!
ለረጅም አመታት በጋዜጠኝነት እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የመድረክ አስተዋዋቂነት ያገለገለው አንጋፋው ጋዜጠኛ አባተ ማንደፍሮ አሁን በጠና ታሞ ከሆስፒታል ይገኛል።
“ከህመም ጋር ግብ ግብ ። ይማርህ በሉኝ…” ይላል፡፡
ጋዜጠኛ ተሻገር ጣሰው ከባለቤቱ ጋር ከስራ ባልደረቦቹ ጋር ቆይታ አድርጎ በነበረበት ወቅት የተረዳነውም ይህንንኑ ነው።
ባለቤቱም ልጆቹም ይናገራሉ ሳይሞት እንድረስለት እያሉ።
ሁላችንም አኢትዮጲያዊያን ይህንን ጉምቱ ጋዜጠኛ አለንልህ ልንለው ይገባል።
እንደሚታወቀው አባተ ማንደፍሮ ኃይሉ - ‹‹የደም ምድር›› የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አበርክቷል፡፡
አባተ ባለትዳር እና የአምስት ልጆች አባት ነው!
ፈጥነን እንድረስለት!
No results have been found